Some girls wearing style sometimes like Naked. Because of clothe color and skin color are similar. የአንዳንድ ሴቶች አለባበስ ልብሳቸው ከገላቸው ጋር ከመመሳሰሉ የተነሳ ርቃን የሆኑ ይመስላል
ቲሸርትሽ ተሰቅሎ እምብርትሽ ይታያል
የለበስሽው ታይትም ከገላሽ ተጣብቆ ርቃንሽን መስለሻል
እስኪ ልጠይቅሽ?
ልብስ ተቀብተሻል
ወይንስ ለብሰሻል?

0 Comments